መዝሙር 64:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዐመፀኞች ነገር በረታብን፤ ኀጢአታችንንስ አንተ ይቅር ትላለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤ መርዘኛ ቃላቸውንም እንደ ፍላጻ ያነጣጥራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከክፉዎች ደባ፥ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤ እጅግ የከፋ ቃላትን እንደ ፍላጻ አነጣጥረው ይወረውራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |