መዝሙር 64:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ አንተ የሚመጣ የሰውን ሁሉ ጸሎት ስማ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከክፉዎች አድማ ሰውረኝ፤ ከዐመፀኞችም ሸንጎ ጋርደኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በሮሮዬ ድምፄን ስማ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከክፉዎች ምሥጢራዊ ሤራና ከክፉ አድራጊዎች ዕቅድ ጠብቀኝ። ምዕራፉን ተመልከት |