መዝሙር 56:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ ጽድቅህም እስከ ደመናት ድረስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ቃሉን በማመሰግነው አምላክ፣ ቃሉን በማመሰግነው በእግዚአብሔር፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በጠራሁህ ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላቸው ይመለሳሉ፥ አንተ አምላኬ ከእኔ ጋር እንደሆንህ እነሆ፥ አወቅሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህም ከእኔ ጋር የሆነው እግዚአብሔር፥ ቃሉን የማመሰግነውና የማከብረው አምላክ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |