መዝሙር 52:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መድኀኒትን ከጽዮን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል እስራኤልም ሐሤትን ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጻድቃን ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሚያጠፋ ቃልን ሁሉ፥ የሽንገላ ምላስን ወደድህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእግዚአብሔር ሰዎችም ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉ ይሳለቃሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |