መዝሙር 49:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክብሩ ውበት ከጽዮንም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፣ ባለጠጎችና ድኾች ይህን በአንድነት ስሙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፥ በዓለም የምትኖሩትም ሁላችሁ፥ አድምጡ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከፍተኞችና ዝቅተኞች፥ ሀብታሞችና ድኾች ስሙ፤ ምዕራፉን ተመልከት |