Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 41:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝ​ኛ​ለሽ? ለም​ንስ ታው​ኪ​ኛ​ለሽ? የፊ​ቴን መድ​ኀ​ኒት አም​ላ​ኬን አመ​ሰ​ግ​ነው ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታመኚ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ጠላቴ በላዬ ድል አላገኘምና፣ እንደ ወደድኸኝ በዚህ ዐወቅሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 አንተ ግን አቤቱ፥ ማረኝ፥ እመልስላቸውም ዘንድ አቁመኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እኔን ድል በማድረጋቸው እንደ ተደሰቱ አይቀሩም፤ አንተም በእኔ ደስ እንደ ተሰኘህ ዐውቃለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 41:11
9 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ጕሮ​ሮ​ኣ​ቸው እንደ መቃ​ብር የተ​ከ​ፈተ ነው፥ በም​ላ​ሳ​ቸው ሸነ​ገሉ፤


አቤቱ፥ ፈት​ነኝ መር​ም​ረ​ኝም፤ ኵላ​ሊ​ቴ​ንና ልቤን ፈትን።


አስ​ተ​ም​ር​ሃ​ለሁ፥ በም​ት​ሄ​ድ​ባ​ትም በዚች መን​ገድ አጸ​ና​ሃ​ለሁ። ዐይ​ኖ​ቼን በአ​ንተ ላይ አጸ​ና​ለሁ።


ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘምሩ፤ አመ​ስ​ግ​ኑ​ትም፤ የች​ግ​ረ​ኛ​ውን ነፍስ ከክፉ አድ​ራ​ጊ​ዎች እጅ አድ​ኖ​አ​ልና።


አለ​ቆ​ች​ንና ገዢ​ዎ​ችን በመ​ግ​ፈፉ በግ​ልጥ አሳ​ያ​ቸው፤ ራቁ​ቱን በመ​ሆ​ኑም አሳ​ፈ​ራ​ቸው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች