መዝሙር 37:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኔ ግን እንደማይሰማ ደንቆሮ፥ አፉንም እንደማይከፍት ዲዳ ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔር ግን ይሥቅባቸዋል፣ ቀናቸው እንደ ደረሰ ያውቃልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ ግን ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ክፉዎች ሰዎች የሚጠፉበት ቀን እንደ ተቃረበ ስለሚያውቅ እግዚአብሔር በእነርሱ ይስቃል። ምዕራፉን ተመልከት |