መዝሙር 37:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነፍሴንም የሚሹአት በረቱብኝ፥ መከራዬንም የሚፈልጉ ከንቱን ተናገሩ፥ ሁልጊዜም ያጠፉኝ ዘንድ በሽንገላ ይመክራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ክፉዎች በጻድቃን ላይ ያሤራሉ፤ ጥርሳቸውንም ያፋጩባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ክፉ በጻድቁ ላይ ያደባል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ክፉ ሰው ደጉን ሰው ለማጥፋት ያሳድምበታል፤ በጥላቻም ጥርሱን ያፋጭበታል። ምዕራፉን ተመልከት |