መዝሙር 36:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መዓትን ተዋት፤ ቍጣንም ጣላት፥ እንዳትበድልም አትቅና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አቤቱ፥ ጽኑ ፍቅርህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በቤትህ የተትረፈረፈውን ምግብ ይጋበዛሉ፤ አስደሳች ከሆነ ወንዝህም ታጠጣቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |