መዝሙር 150:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ጌታን ያወድስ። ሃሌ ሉያ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እግዚአብሔር ይመስገን! ምዕራፉን ተመልከት |