መዝሙር 150:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ በጸናጽልና በእልልታ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ተርገብጋቢ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት፤ ድምፀ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አወድሱት፥ ድምፁ በሚሰማ ጸናጽል አወድሱት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በጸናጽል ድምፅ አመስግኑት፤ ከፍተኛ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |