መዝሙር 150:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ ወድሱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በመለከት ድምፅ አወድሱት፥ በበገናና በመሰንቆ አወድሱት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በመለከት አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |