መዝሙር 148:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጐልማሶችና ደናግል፥ ሽማግሌዎችና ልጆች፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወጣት ወንዶችና ደናግል፣ አረጋውያንና ልጆች ያመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉልማሶችና ልጃገረዶች፥ ሽማግሌዎችና ልጆች፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጐልማሶችና ልጃገረዶች፥ ሽማግሌዎችና ልጆች ሁሉ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |