መዝሙር 145:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ፥ መታመኛውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ብፁዕ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስለ ግርማህ ውበትና ክብር ይናገራሉ፤ ስለ ድንቅ ሥራህም ያወራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የቅድስናህን ግርማ ክብር ይናገራሉ፥ ተኣምራትህንም ይነጋገራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሕዝቦች ስለ ክብርህና ስለ ግርማህ ታላቅነት ያወራሉ፤ እኔም ድንቅ ስለ ሆነው ሥራህ አሰላስላለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |