መዝሙር 139:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ መቆም እንዳይችሉ በችግር ወደ ምድር ይውደቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች፤ ቀኝ እጅህም አጥብቃ ትይዘኛለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እዚያ ተገኝተህ በእጅህ ትመራኛለህ፤ በቀኝ እጅህም ትደግፈኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |