መዝሙር 139:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የአሽክላቸው ራስ የከንፈራቸውም ክፋት ይድፈናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበርር፣ እስከ ባሕሩ ዳርቻ መጨረሻ ብሄድ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከፀሐይ መውጫ ባሻገር በርሬ ብሄድ፥ ወይም በፀሐይ መግቢያ በኩል ርቄ ብኖር፥ ምዕራፉን ተመልከት |