መዝሙር 118:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ትእዛዛትህን እጅግ ይጠብቁ ዘንድ አንተ አዘዝህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ ጌታን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሚፈሩት ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከት |