መዝሙር 118:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐመፃን የሚያደርጉ ግን በመንገዱ አይሄዱም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔር ካህናት የሆኑት የአሮን ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከት |