መዝሙር 118:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች። ትዕቢተኞችን ገሠጽኻቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ጻድቃን በርሷ በኩል ይገባሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ይህ የእግዚአብሔር በር ነው፤ ጻድቃን በእርሱ ይገባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |