መዝሙር 118:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እኔ በምድር ስደተኛ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ በዚያ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፥ ወደ እነርሱ ገብቼ ጌታን አመሰግናለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ወደ ውስጥ ገብቼ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን የቤተ መቅደስን በሮች ከፈቱልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |