መዝሙር 106:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ችግረኛንም በችግሩ ረዳው፤ እንደ ሀገር በጎች አደረገው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም በላያቸው ሠለጠኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 በአሕዛብም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፥ የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም ገዥዎቻቸው ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |