መዝሙር 106:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በአለቆችም ላይ ኀሣር ፈሰሰ፥ መንገድም በሌለበት በምድረ በዳ አሳታቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቍጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ ርስቱንም ተጸየፈ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የጌታም ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፥ ርስቱንም ተጸየፈ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ስለዚህ እግዚአብሔር ሕዝቡን ተቈጣ፤ እጅግም ተጸየፋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |