መዝሙር 102:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለሙሴ መንገዱን አሳየ፥ ለእስራኤል ልጆችም ፈቃዱን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያለ እንቅልፍ አድራለሁ፤ በቤቴ ጕልላት ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንደ ምድረ በዳ እርኩም መሰልሁ፥ በፈረሰ ቤት እንዳለ እንደ ጉጉት ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንቅልፍ ከቶ በዐይኔ አይዞርም፤ በቤት ጣራ ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆኜአለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |