መዝሙር 102:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ምኞትህን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጐልማስነትህን እንደ ንስር የሚያድሳት፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከጩኸቴ ድምፅ የተነሣ፣ ዐጥንቴ ከቈዳዬ ጋራ ተጣበቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልቤም እንደ ተመታ ሣር ደረቀ፤ እህል መብላትም ተረሳኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድምፄን ከፍ አድርጌ በመቃተቴ ከቈዳና ከአጥንት በቀር ሰውነት የለኝም። ምዕራፉን ተመልከት |