ምሳሌ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |