ምሳሌ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የጥበብን መንገዶች አስተምርሃለሁና፤ በቀናች ጎዳና መራሁህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በጥበብ ጐዳና አስተምርሃለሁ፤ ቀጥተኛውንም መንገድ አሳይሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጥበብን መንገድ አስተማርሁህ፥ በቀናች ጎዳና መራሁህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የጥበብን መንገድ አሳየሁህ፤ በቀና መንገድም መራሁህ። ምዕራፉን ተመልከት |