ምሳሌ 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብትሄድ ፍለጋህ አይጠፋም፤ በሮጥህም ጊዜ አትሰናከልም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስትሄድ ርምጃህ አይሰናከልም፤ ስትሮጥም አትደናቀፍም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሄድህ ጊዜ እርምጃህ አይታገድም፥ ብትሮጥም አትሰናከልም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በጥበብ ብትራመድ እርምጃህ አይታገድም፤ ብትሮጥም አትሰናከልም። ምዕራፉን ተመልከት |