ምሳሌ 3:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ በመንገዳቸውም አትቅና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በክፉ ሰው አትቅና፤ የትኛውንም መንገዱን አትምረጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በግፈኛ ሰው አትቅና፥ መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በግፈኞች ሰዎች አትቅና፤ ክፉ ሥራቸውንም አትከተል። ምዕራፉን ተመልከት |