ምሳሌ 23:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ብትሳሳ ግን ምግቡን አትውደድ እርሱ የሐሰት እንጀራ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የርሱ ጣፋጭ መብል አያስጐምጅህ፤ ምግቡ አታላይ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጣፋጩ መብል አይመርህ የሐሰት እንጀራ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ምናልባት ሊታዘብህ ስለሚችል የሚያቀርብልህን መልካም ምግብ ተስገብግበህ አትብላ። ምዕራፉን ተመልከት |