ምሳሌ 23:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከንፈሮችህ ቃሌ ብትኖር ለከንፈሮቼ የቀኑ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከንፈሮችህ ትክክሉን ቢናገሩ፣ ውስጣዊ ሁለንተናዬ ሐሤት ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከንፈሮችህም በቅን ቢናገሩ ኩላሊቶቼ ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ትክክለኛ ቃል በምትናገርበት ጊዜ ኲራት ይሰማኛል። ምዕራፉን ተመልከት |