ምሳሌ 22:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐሰትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፥ የሥራውንም መቅሠፍት ይፈጽማል። እግዚአብሔር ደስ ብሎት የሚሰጥ ሰውን ይወድዳል፥ ከንቱ ሥራውን ግን ይጠላል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፤ የቍጣውም በትር ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፋትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፥ የቁጣውም በትር ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ኃጢአትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፤ ቊጣውም የትም አያደርሰውም። ምዕራፉን ተመልከት |