ምሳሌ 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጆሮህ ጥበብን ትሰማለች፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ። ልብህንም ልጅህን ለመምከር ታቀርባለህ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጆሮህን ወደ ጥበብ ብታቀና፣ ልብህንም ወደ ማስተዋል ብትመልስ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የጥበብን ቃል አድምጥ፤ በጥንቃቄም አስተውለው። ምዕራፉን ተመልከት |