ምሳሌ 17:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የታመነች ከንፈር ለሰነፍ፥ የሐሰት ከንፈርም ለጻድቅ አትስማማውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መልካም አነጋገር ለሞኝ አይሰምርለትም፤ ለገዥ ሐሰተኛ አንደበት የቱን ያህል የከፋ ይሆን! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሰነፍ የኩራት አነጋገር አይገባውም፥ ይልቁንም ሐሰተኛ ከንፈር ለመኰንን አይገባውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሞኝ ሰው ቁም ነገር አይናገርም፤ ከጨዋ ሰው ግን የውሸት ንግግር አይጠበቅም። ምዕራፉን ተመልከት |