ምሳሌ 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ኀጢአተኛ በተገለበጠበት ይጠፋል፥ የጻድቃን ቤቶች ግን ጸንተው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ክፉ ሰዎች ይገለበጣሉ፤ ድራሻቸውም ይጠፋል፤ የጻድቃን ቤት ግን ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክፉ ሰዎች ይወድቃሉ፥ ፈጽሞም አይገኙም፥ የጻድቃን ቤት ግን ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ዐመፀኞች ወድቀው ደብዛቸው ይጠፋል የደጋግ ሰዎች ትውልድ ግን ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |