ምሳሌ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቅኖች ሰዎችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፤ ኃጥኣን ግን ባለማወቃቸው ይጠመዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቅኖችን ጽድቃቸው ትታደጋቸዋለች፤ ወስላቶች ግን በክፉ ምኞታቸው ይጠመዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቅኖችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፥ ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቅን ሰው በደግነቱ ይድናል፤ እምነት የማይጣልበት ሰው ግን የራሱ ክፉ ምኞት ወጥመድ ሆኖ ይይዘዋል። ምዕራፉን ተመልከት |