ምሳሌ 11:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የፍጹም ሰው ጽድቁ መንገዱን ያቀናለታል፤ ኀጢአት ግን በክፉዎች ላይ ትወርዳለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለፍጹማን ሰዎች ጽድቃቸው መንገዳቸውን ታቃናላቸዋለች፤ ክፉዎች ግን በገዛ ክፋታቸው ይወድቃሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የፍጹም ሰው ጽድቁ መንገዱን ያቀናለታል፥ ክፉ ግን በክፋቱ ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ደግነት የመልካሙን ሰው ኑሮ ያቃናለታል፤ ክፉ ሰው ግን በገዛ ክፋቱ ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከት |