Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ከፌ​ኖም ተጕ​ዘው በአ​ቦት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ከፋኖንም ተጉዘው በአቦት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ከፉኖን ተነሥተው በመጓዝ በኦቦት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 ከፋኖንም ተጕዘው በአቦት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:43
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦ​ቦ​ትም ሰፈሩ።


ከኦ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ፊት ለፊት ባለ​ችው ምድረ በዳ፥ በፀ​ሐይ መውጫ በኩል በጌ​ል​ጋይ ሰፈሩ።


ከሴ​ል​ሞ​ናም ተጕ​ዘው በፌኖ ሰፈሩ።


ከአ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች