ዘኍል 33:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ከሴልሞናም ተጕዘው በፌኖ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ከሴልሞና ተነሥተው በፋኖን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ከሴልሞናም ተጉዘው በፉኖን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ከጸልሞና ተነሥተው በመጓዝ በፉኖን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ከሴልሞናም ተጕዘው በፉኖን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |