ዘኍል 3:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ስለ ተረፉትም የመቤዣውን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ትሰጣቸዋለህ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 የተረፉትንም እስራኤላውያን ለመዋጀት ገንዘቡን ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ከቍጥር በላይ የሆኑት የተዋጁበትን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ይህንንም የመዋጃ ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ስለ ተረፉትም የመቤዣውን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |