ዘኍል 21:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እስራኤልም በአሞራውያን ከተሞች ተቀመጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ስለዚህም እስራኤል በአሞራውያን ምድር ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እስራኤልም እንደዚህ በአሞራውያን ምድር ተቀመጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ስለዚህ የእስራኤል ሕዝብ በአሞራውያን ግዛት ውስጥ ተቀመጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እስራኤልም እንደዚህ በአሞራውያን ምድር ተቀመጡ። ምዕራፉን ተመልከት |