ዘኍል 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እንዲሁም ተከድኖ ያልታሰረ ማንኛውም ክፍት ዕቃ የረከሰ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በድንኳኑ ውስጥ የሚገኝ ክዳን የሌለው ማንኛውም እንስራም ሆነ ማሰሮ የረከሰ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |