ዘኍል 16:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ሙሴና አሮንም ወደ ምስክሩ ድንኳን ፊት ገቡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከዚያም ሙሴና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ወዳለው ስፍራ መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ሙሴና አሮንም መጥተው በመገናኛው በድንኳን ፊት ለፊት ቆሙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |