ዘኍል 14:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “እንደ ቃልህ ይቅር አልሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “በጠየቅኸው መሠረት ይቅር ብያቸዋለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጌታም እንዲህ አለ፦ “እንደ ቃልህ ይቅር አልሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “በጠየቅኸው መሠረት ይቅር እላቸዋለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እግዚአብሔርም አለ፦ እንደ ቃልህ ይቅር አልሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |