ማቴዎስ 25:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ምክንያቱም ተርቤ አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ተርቤ ነበር አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ ነበር አላጠጣችሁኝም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ ምዕራፉን ተመልከት |