ማቴዎስ 25:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ምክንያቱም ተርቤ አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝም፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ተርቤ ነበር አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ ነበር አላጠጣችሁኝም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፤ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ ምዕራፉን ተመልከት |