ማቴዎስ 16:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም “እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም፣ “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሱም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ኢየሱስም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |