ማርቆስ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ገና አላስተዋላችሁምን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እርሱም፣ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱም፥ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርሱም “ታዲያ፥ ገና አታስተውሉምን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ገና አላስተዋላችሁምን? አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |