ማርቆስ 8:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱም፥ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እርሱም፣ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርሱም “ታዲያ፥ ገና አታስተውሉምን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ገና አላስተዋላችሁምን?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ገና አላስተዋላችሁምን? አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |