ማርቆስ 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እነርሱም ዳግመኛ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እነርሱም እንደ ገና፣ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እነርሱም እንደገና፥ “ስቀለው” እያሉ ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እነርሱም “ስቀለው!” እያሉ እንደገና ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እነርሱም ዳግመኛ፦ ስቀለው እያሉ ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከት |