ሉቃስ 23:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጲላጦስም የለመኑት ይሆንላቸው ዘንድ ፈረደበት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት። ምዕራፉን ተመልከት |